Tuesday, 08 September 2026
USD/ETB 161.2EUR/ETB 187.4
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 59 Tuesday, 08 September 2026
ዋና ዜናዎች

ለአዲሱ ዓመት በዓል ከ4 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱ ተጠናቋል

ለአዲሱ ዓመት በዓል ከ4 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱ ተጠናቋል
ምንጮች: አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ

AMN- ጳጉሜን 02/2018 ዓ.ም ለመጪው አዲስ ዓመት የሚከናወኑ የቁም እንስሳት እርዶችን በብቃት ለማስተናገድ የሚያስችል አጠቃላይ ዝግጅት መጠናቀቁን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት አስታወቀ። ተቋሙ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ኮሚሽነር አህመድ መሀመድ፤ በአዲሱ ዓመት በዓል ከ4 ሺህ 500 በላይ የቁም እንስሳትን እርድ ለማከናወን ጥንቃቄ የተሞላበት ዝግጅት መደረጉን […] The post ለአዲሱ ዓመት በዓል ከ4 ሺህ በላይ የቁም እንስሳት እርድ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱ ተጠናቋል appeared first on አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ .

ሁሉንም ይመልከቱ — አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።